የሶስት ቀን የ12-ሰዓት የፀሎት ጊዜ ለኢትዮጵያ

(ከሰኞ July 6, 2020 እስከ ዕሮብ July 8, 2020)

ዓላማው፡ በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ የእግዚአብሔርን ፊት ለመፈለግ

Click for:  PRAYER topics, requests and verses: 

                       Prayer Title New

 

 Prayer Line

Dial-in number:
(848)-220 -3300

Conference ID:

1156173

 

 

 Monday to  Wednesday  (July 6th - 8th)

Prayer Time

 Leader 

Conference ID

(1-click dial)

10:00AM - 11:00AM Genabo

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
11:00AM - 12:00PM Wonde/Mirte

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
12:00PM - 1:00PM Tigabu

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
1:00PM - 2:00PM  Genet

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
2:00PM - 3:00PM  Elsa

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
3:00PM - 4:00PM  Azeb

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
4:00PM - 5:00PM  Selam

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
5:00PM - 6:00PM  Tsigereda

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
6:00PM - 7:00PM  Mulu/Sami

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
7:00PM - 8:00PM  Asmeret

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
8:00PM - 9:00PM  Ayal

1156173

(848) 220-3300,,1156173

     
9:00PM - 10:00PM  Eyerus

1156173

(848) 220-3300,,1156173

 

 

 

 PRAYER Requests and Verses

Prayer Title New

 

የሶስት ቀን የ12-ሰዓት የፀሎት ጊዜ ለኢትዮጵያ

(ከሰኞ July 6, 2020 እስከ ዕሮብ July 8, 2020)

ዓላማው፡ በወቅታዊ የአገራችን ሁኔታ ላይ የእግዚአብሔርን ፊት ለመፈለግ

 1. ሰኞ July 6, 2020: በንስሃ የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ ሲሆን
  • ያለፈው ትውልድ እግዚአብሔርንና ሀገሩን በበደለበት ጉዳይ ምህረትን መጠየቅ
  • ዛሬ በሕይወት ያለነው እግዚአብሔርንና ሀገራችንን በበደልንበት ምህረትን መጠየቅ
  • የጌታ መንፈስ በሚያሣስበን ጉዳይ ሁሉ ንስሃ እየገቡና እያመሰገኑ መፀለይ

(የሚነበበው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ 2ኛ ዜና 7፡14)

 1. ማክሰኞ July 7, 2020:  የሠይጣንን ሥራ እያፈረሱ  መፀለይ ሲሆን
  • በቀደመው ትውልድ እየሰራ ያለውን የሠይጣንን ሥራ ማፍረስ
  • በዛሬው ትውልድ እየሰራ ያለውን የሠይጣንን ሥራ ማፍረስ
  • የእግዚአብሔር መንፈስ በሚያሳስበን ነገር ሁሉ የጠላትን ሥራ እያፈረሱና ጌታን እያመሰገኑ መፀለይ

(የሚነበበው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ ኤፌ 6፡ 10 - 18)

 1. ዕሮብ July 8, 2020: የእግዚአብሔር መልካሚቱ እጅ በኢትዮጵያ ላይ እንድትመጣ መፀለይ ሲሆን
  • በቀደመው ትውልድ የነበረውን ማንኛውንም መልካም ነገር የዛሬው ትውልድ እንዲያስቀጥል የእግዚአብሔር እጅ እንዲረዳን
  • በዛሬው ትውልድ ላይ የእግዚአብሔር እጅ በኃል እንዲመጣ መፀለይ
  • የእግዚአብሔር መንፈስ በሚያሳስበን ነገር ሁሉ እግዚአብሔርን እያመሰገንን መፀለይ

(የሚነበበው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ፡ 1ኛ ዜና 4፡ 9 – 18)