ሰላም ቅድሳን!!
ከቅዳሜ February 25 እስከ ቅዳሜ March 4 ድረስ ለአንድ ሳምንት በትውልድ መካከል መንፈሳዊ መነቃቃት እንዲያደርግ በጶም እና የፀሎት የእግዚአብሔር ፊት እንፈልግ ።
ከዚህ በታች በተቀመጠው ስልክ ቁጥር ከጥዋቱ 6 ሰአት ጀምሮ እስከ 7 ሰአት በአንድነት የምንፀልይበት ጊዜ ይሄናል
ጌታ ይባርካችሁ!!
Dial-in Number
*+18482203300*
Conference ID
*1145309*